am_1ki_text_ulb/06/21.txt

1 line
285 B
Plaintext

\v 21 ሰሎሞንም ቤተ መቅደሱን በውስጥ በኩል በንጹሕ ወርቅ ለበጠው፤ እርሱም ክፈፉን በተሸጋገሩ የወርቅ ሰንሰለቶች አስጌጠው፡፡ \v 22 የቅድስት ቅዱሳኑ ውስጠኛ በወርቅ ለበጠው፡፡