am_1ki_text_ulb/06/11.txt

1 line
462 B
Plaintext

\v 11 የእግዚአብሔር ቃል ወደ ሰሎሞን እንዲህ ሲል መጣ፡- \v 12 እየተሠራ ያለውን ቤተ መቅሰደስ በተመለከተ፣ በትእዛዜ መንገድ ብትሄድና ቅን ፍርድ ብታደርግ ለአባትህ ለዳዊት እንዳደረግሁ የሰጠሁትን ተስፋ አጸናልሃለሁ፡፡ \v 13 በሕዝቤ በእስራኤል መካከል እኖራለሁ፣ ከቶም አልተዋቸውም፡፡