am_1ki_text_udb/20/41.txt

1 line
713 B
Plaintext

\v 41 ነቢዩ ወዲያው የተሸፈነበትን ገለጠ የእሥራኤል ንጉሥም ከነቢያቱ አንዱ መሆኑን አወቀ፡፡ \v 42 ነቢዩም እንዲህ አለው “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡፡ ቤን ሀዳድ የተባለውን ሰውዬ እንድትገድለው ካዘዝኩህ በኋላ እንዲያመልጥ ፈቀድክለት ያን ስለአላደረግክ በእርሱ ፈንታ አንተ ትገደላለህ የተወሰኑ ወታደሮቹ እንዲያመልጡ ስለ አደረግህ ሠራዊትህ ይደመሰሳል፡፡” \v 43 ንጉሡም በጣም ተናዶና ተስፋ ቆርጦ ወደ ከተማው ወደ ሠማሪያ ተመለሰ፡፡