am_1ki_text_udb/20/39.txt

1 line
740 B
Plaintext

\v 39 ንጉሡ በሚያልፍበት ጊዜ ነቢዩ እንዲህ እያለ ጮኽ “ንጉሥ ሆይ በአንድ ጦርነት ወቅት በምዋጋበት ጊዜ ቆስዬ ሳለ አንድ ወታደር የማረከውን የጠላት ወታደር አምጥቶ ይህን ሰውዬ ጠብቅ ያመለጠ እንዲሆን ሰላሳ አራት ኪሎ ግራም ጥሬ ብር ትከፍለኛለህ፡፡ ያን ባትከፍል ግን ትገደላለህ \v 40 ነገር ግን ሌላ ነገር በማድረግ ሥራ በዝቶብኝ ሳለ ሰውዬው አመለጠ” የእሥራኤሉ ንጉሥ እንዲህ አለው “ያ የራስህ ችግር ነው ቅጣት የሚገባህ መሆንህን እራስህ ተናግረሀል፡፡”