\v 37 ከዚያም ነቢዩ ሌላ ነቢይ አገኘና “ምታኝ” አለው፡፡ ተጠያቂው ነቢይም በጣም መታና አቆሰለው \v 38 ተመቺው ነቢይም ማንም እንዳያውቀው ፊቱን በሰፊ ጨርቅ ሸፈነ፡፡ ከዚያም ንጉሡ በዚያ እስኪያልፍ ለመጠበቅ መንገድ ዳር ቆመ፡፡