am_1ki_text_udb/20/35.txt

1 line
664 B
Plaintext

\v 35 ከዚያም እግዚአብሔር የነቢያት ማህበር አባል የሆነን አንድ ነቢይ እናገረውና ጓደኛው አንድ ነቢይ “ምታኝ” ብሎ ጠየቀው፡፡ ተጠያቂው ግን “አላደርግም አለ፡፡” \v 36 ስለዚህ የነቢያት ማህበር አባል የሆነው ሰውዬ እምቢ ያለውን ነቢይ እንዲህ አለው “እግዚአብሔር እንድታደርግ ያዘዘህን አላደርግም ስላልክ ከእኔ እንደተለየህ ወዲያ አንበሳ ይገድልሀል” እናከነቢዩ እንደተለየ አንበሳ አገኘውና ገደለው፡፡