am_1ki_text_udb/20/29.txt

1 line
639 B
Plaintext

\v 29 ሁለቱ ሠራዊቶች በየድንኳናቸው ውስጥ ቆዩ፡፡ እርስ በርሳቸው የተፋጠጡ ቡድኖች በመሆን ከዚያም በሰባተኛው ቀን ውጊያ ጀመሩ፡፡ የእሥራኤላውያን ጦር 100000 አራማውያን ወታደሮችን ገደለ፡፡ \v 30 ሌሎቹ አራማውያን ወታደሮች ወደ አፈቅ ሸሹ ከዚያም የከተማይቱ ግድግዳ ተደረመሰና ሀያ ሰባት ሺህ ተጨማሪ አራማውያን ወታደሮችን ገደለ፡፡ ቤን ሀዳድም ወደ ከተማው ሸሽቶ አንድ ቤት ጓዳ ውስጥ ተደበቀ