am_1ki_text_udb/20/28.txt

1 line
597 B
Plaintext

\v 28 አንድ ነቢይ ወደ ንጉሥ አክዓብ መጣና እንዲህ አለው “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል አራማውያን እኔ በኮረብታሞች ላይ የምኖር የጣኦት አምላክ እንጂ በሸለቆዎች የምኖር አምላክ እንዳልሆንኩ ይናገራሉ፡፡ ሰዎችህ ይህን ግዙፍ ሠራዊታቸውን በሸለቆ ድል እንዲያደርጉ በማስቻል የተሳሳቱ መሆናቸውን አሳያለሁ አንተም እኔ ዘለዓለማዊው አምላክ እንዳደረግኩ ታውቃለህ፡፡”