am_1ki_text_udb/20/26.txt

1 line
752 B
Plaintext

\v 26 በሚቀጥለው ዓመት በፀደይ ወር ወታደሮቹን ሰበሰበና ከእነርሱ ጋር የእሥራኤልን ጦር ለመውጣት ከገሊላ ወንዝ በስተምሥራቅ ወደ አፈቅ ከተማ ተጓዘ፡፡ \v 27 የእሥራኤላውያን ሠራዊትም ተሰባስቦ ነበር፡፡ ለጦርነቱ የሚያስፈልጓቸው ነገሮችም ተሰጥተዋቸዋል፡፡ ጉዞ ጀመሩና በአራማውያን ሠራዊት ፊት ለፊት ሁለት ቡድን ሠሩ ጦራቸው በጣም ትንሽ ነበር፡፡ ሁለት ትንንሽ የፍየሎች መንጋ መሰሉ፡፡ የአራማውያን ሠራዊት ግን በጣም ብዙ እና በገጠሩ ሁሉ የተሠራጨ ነበር፡፡