am_1ki_text_udb/20/24.txt

1 line
724 B
Plaintext

\v 24 ስለዚህ ማድረግ የሚገባቸው ይህ ነው ጦራችሁን የሚመሩትን ሰላሳ ሁለት ንጉሦች ማስወገድ አለባችሁ በጦር አዛዦች ተኳቸው፡፡ \v 25 ከዚያም ድል የሆነውን ሠራዊት የመሰለ ጦር ሰብስቡ የመጀመሪያው ሠራዊት እንደነበረው ጦር ብዙ ፈረሶችና ሠረገላዎች ያሉት ሠራዊት ሰብስቡ፡፡ ከዚያ እሥራኤላውያንን ሜዳ ላይ ውጊያ እንገጥማቸዋለን እናም በእርግጠኛነት እናሸንፋቸዋለን፡፡” ቤን ሀዳድ በሰዎቹ አሳብ ተስማማ እና ያቀረቡትን አሳብ በተግባር አዋለው