am_1ki_text_udb/20/18.txt

1 line
417 B
Plaintext

\v 18 እንዲህ አለ “የሚመጡት ከእኛ ጋር ለመዋጋት ሆነ ሰላም ለመጠየቅ ግድ የለም ማርኳቸው ግን አትግደሏቸው፡፡” \v 19 ወጣቶቹ እሥራኤላውያን ወታደሮች አራማውያን ወታደሮችን ለማጥቃት ከከተማው ወጡ እሥራኤላውያን ጦር ውስጥ ያሉት ሌሎች ወታደሮች ተከተሏቸው