am_1ki_text_udb/20/07.txt

1 line
618 B
Plaintext

\v 7 ንጉሥ አክዓብ የእሥራኤል መሪዎችን ሁሉ ሰበሰበና እንዲህ አላቸው “ይህ ሰው ብዙ ችግር ለመፍጠር በመሞከር ላይ መሆኑን ለመመልከት ትችላላችሁ፡፡ ሚስቶቼንና ልጆቼን እንድሰጠው አጥብቆ በመጠየቅ ላከብኝ ብርና ወርቄንም እንዲሁ እና የጠየቀኝን ለማድረግ ተስማማሁ፡፡” \v 8 መሪዎቹ እና ሌሎች ሰዎች ሁሉ እንዲህ አሉት “ምንም ትኩረት አትሰጠው የሚጠይቅህንም ነገርም አታድርግ”