am_1ki_text_udb/20/04.txt

1 line
889 B
Plaintext

\v 4 የእሥራኤል ንጉሥ እንዲህ በማለት መለሰላቸው “ይህን ለንጉሥ ቤን ሀዳድ ንገሩት የጠየቅከኝን ለማድረግ እስማማለሁ፡፡ እኔን የእኔ የሆነውን ነገር ሁሉ የራስህ ልታደርግ ትችላለህ፡፡” \v 5 መልእክተኞቹ ይህን ለቤን ሀዳድ ነገሩትና ከሌላ መልአክት ጋር መልስ ላካቸው “ወርቅ እና ብርህን ሁሉ እንዲሁም ሚስቶችህን ከነልጆችህ ለእኔ መስጠት አለብህ ብዬ ላኩብህ፡፡ \v 6 ነገር ግን በዚያ ላይ በተጨማሪ ነገ በዚህ ሰዓት አንተን ቤተመንግሥትና የባለሥልጣኖችህን ቤት እንዲፈትሹ ጠቃሚ ነው ብለው የሚስቡትን ነገር ሁሉ እንዲያመጡ እልካቸዋለሁ፡፡”