am_1ki_text_udb/20/01.txt

1 line
820 B
Plaintext

\c 20 \v 1 የአራም ንጉሥ ቤንሀዳድ ሠራዊቱን በሙሉ ሰበሰበ ሰላሳ ሁለት ትንንሽ ነገሥታትም ከሠራዊታቸው ፈረሶቻቸውና ሠረገሎች ጋር ከእርሱ ጋር እንዲቀላቀሉ አደረገ፡፡ የእሥራኤል ዋና ከተማ ወደሆነቸው ወደ ሠማርያ ጉዞ ቀጠሉ፡፡ ከተማይቱን ከበቡና ሊያጠቋት ተዘጋጁ፡፡ \v 2 ቤን ሀዳድ ከተማይቱ ውስጥ ወደ አለው ለንጉሥ አክአብ መልእክተኞችን ላከ እነርሱም እንዲህ አሉት “ንጉሥ ሀዳድ የሚለው ይህ ነው፡፡ \v 3 ብርና ወርቅህን ሁሉ ለእኔ መስጠት አለብህ፡፡ ቆነዳጂት ሚስቶችህንና ጎበዛዝት ልጆችንም እንዲሁ”