am_1ki_text_udb/18/38.txt

1 line
799 B
Plaintext

\v 38 ወዲያው ከእግዚአብሔር የሆነ እሣት ከሰማይ ወረደ የተቆራረጠውን ሥጋ፣እንጨቱን ፣ድንጋዮቹን እና በመሰዊያው ዙሪያ ያለውን አፈር አቃጠለ ጉድጉዱ \v 39 ሕዝቡን በተመለከቱ ጊዜ መሬት ላይ ተደፍተው እንዲህ በማለት ጮሁ “እግዚአብሔር እርሱ አምላክ ነው” \v 40 ከዚያም ኤልያስ እንዲህ በማለት ትእዛዝ ሰጠ “የበአልን ነቢያት ሁሉ ያዟቸው ማንም እንዳያመልጡዋችሁ” ስለዚህ ሕዝቡ የበአልን ነቢያት ያዟቻና ከተራራው እያወረዱ ወደቂሾን ወንዝ ውስዷቸው እና እዚያ ያሉትን ሁሉ ኤልያስ ገደላቸው፡፡