am_1ki_text_udb/18/36.txt

1 line
899 B
Plaintext

\v 36 የምሽቱን መስዋዕት የማቅረቢያው ጊዜ ሲደርስ ኤልያስ ወደ መስዊያው ቀረበና ጸለየ እንዲህም አለ “እግዚአብሔር አንተ ቅድመ አያቶቻችን አብርሀም ፣ይስሐቅ እና ያዕቆብ ያመለኩህ አምላካችን ነህ አንተ እሥራኤላውያን ሕዝቦች ሊያመልኩህ የሚገባ አምላክ መሆንህን ዛሬ አረጋግጥ እኔም አግልጋይህ መሆኔን አረጋግጥ፡፡እነዚህን ሁሉ ነገሮች አንተስለነገርከኝ ያደረኳቸው መሆኑንም አረጋግጥ፡፡ \v 37 እግዚአብሔር ሆይ መልስ ስጠኝ እነዚህ ሰዎች አንተ እግዚአብሔር መሆንህን እና እንደገና በአንተ እንዲያምኑ ያደረካቸው መሆኑን እንድያውቁ መልስ ስጠኝ”