am_1ki_text_udb/18/30.txt

1 line
600 B
Plaintext

\v 30 ከዚያም ኤልያስ ወደዚህ ጠጋበሉ እያለ ሕዝቡን ጠራ እርሱም በዙሪያው ተሰበሰቡ በበአል ነቢያት የፈረሰውን የእግዚአብሔር መሰዊያ አደሰ፡፡ \v 31 ቀጥሎም አሥራ ሁለት ትልልቅ ድንጋዮች አመጣ እያንዳንዱ አንዱን የእሥራኤል አልነገድ እንዲወክል ነው \v 32 ስለዚያ ድንጋዮች የእግዚአብሔርን መሠዊያ ሠራ በመሰዊያው ሀያ ሊትር ውሃ ለመያዝ የሚችል ትንሽ ጉድጓድ ቆፈረ፡፡