am_1ki_text_udb/18/25.txt

1 line
822 B
Plaintext

\v 25 ከዚያም ኤልያስ ለበዓል ነቢያት እንዲህ አላቸው “በመጀመሪያ እናንተ በዓልን ጥሩ ምክንያቱም እዚህ ያላችሁት ብዙ ናቸው አንዱን ኮርማ ምረጡና አዘጋጁት ከዚያም አምላካችሁን ጥሩ ነገር ግን በእንጨቱ ሥር እሣት እንዳታነዱ” \v 26 ስለዚህ ከኮርማዎቹ አንዱን አረደው ቆራረጡና ቁርጥራጮቹን መሰዊያው ላይ አደረጓቸው ከዚያም በጠዋቱ ጊዜ በሙሉ በዓልን ጠሩ፡፡ እንዲህ እያሉ ጮሁ በዓል መልሰልን ግን ማንም አልመለሰም በጭራሽ ምንም መለስ አልመጣ ከዚያም በሠሩት መሠዊያ ዙሪያ ሥርዓት በሌለው ሁኔታ ጨፈሩ፡፡