am_1ki_text_udb/18/12.txt

1 line
725 B
Plaintext

\v 12 እንደተለየሁህ ወዲያው የእግዚአብሔር መንፈስ ወስድሀል ወዴት እንደሚወስድህ እኔ አላውቅም ስለዚህ እዚህ መሆንህን ለአካብ ስነግረው ወደ እኔ ቢመጣና እዚህ ባያገኘህ ይገድለኛል ከልጅነቴ ጀምሮ እግዚአብሔር የማመልክ ስለሆንኩ መሞት አይገባኝም፡፡ \v 13 ጌታዬ ሆይ ኤልዛቤል የእግዚአብሔርን ነቢይት ሁሉ ለመግደል በፈለገች ጊዜ ስለአደረኩት ነገር አልሰማህም አንድ መቶዎቹን ሁለት ዋሻዎች ውስጥ በመደበቅ ምግብና ውሃ አቀርብላቸው ነበር፡፡