am_1ki_text_udb/18/05.txt

1 line
645 B
Plaintext

\v 5 በዚህ ጊዜ ሰማርያ ውስጥ ርሀቡ በጣም ተባብሶ ነበር፡፡ በመሆኑም አክአብ አባድያን ጠራና እንዲህ አለው “ፈረሶቼና በቅሎዎቼ በርሀብ እንዳይሞቱ በማንኛውም ምንጭ አካባቢና በማንኛውም ሸለቆ ውስጥ በቂ ሣር እናገኝ እንደሆነ እንፈልግ” \v 6 እንዲያተባበሉና በአካባቢው ምድር በእግራቸው ይዘዋወሩ ጀመር፡፡ አባድያ ብቻውን ወደ አንድ አቅጣጫ ሄደ አክአብ ደግሞ ብቻውን ወደ ሌላ አቅጣጫ ተጓዘ፡፡