am_1ki_text_udb/18/01.txt

1 line
474 B
Plaintext

\c 18 \v 1 ለሦስት ዓመታት ያህል ሠማሪያ ውስጥ ዝናብ አልዘነበም፡፡ እግዚአብሔር ኤልያስን እንዲህ አለው “ሄደህ ከንጉሥ አክአብ ጋር ተገናኝና በቶሎ ዝናብ የማዘንብ መሆኔን ንገረው፡፡” \v 2 ኤልያስ አክአብን ሊያናግረው ሄደ ሰማሪያ ውስጥ አንድ ሰው እንኳን የሚበላው ምንም ምግብ አልነበረም፡፡