am_1ki_text_udb/16/34.txt

1 line
608 B
Plaintext

\v 34 አክአብ በሚመራበት ወቅት፡፡ ከቤቴል የሆነና ሒኤል የተባለ ሰው የኢያሪኮን ከተማ ሠራ፡፡ ከከተማይቱን እንደገና መሥራት በጀመረ ጊዜ ግን ትልቅ ልጁ አቢራም ሞተ፡፡ የከተማው ሥራ ሲያልቅና ሒዒል የከተማይቱን በሮች ሲሠራ ትንሹ ልጁ ሠጉብ ሞተ፡፡ ልጆቹ የሞቱን ቀደም ሲል ኢያሪኮን እንደገና ሰው ልጆች ይህ እንደሚደርስባቸው እግዚአብሔር ለኢያሱ በነገረው መሠረት ነው፡፡