am_1ki_text_udb/16/29.txt

1 line
461 B
Plaintext

\v 29 አሳ ይሁን ለስላሳ ስምንት ዓመት ያህል ከመራ በኋላ አክአብ የእሥራኤል ንጉሥ ሆነ፡፡ አክአብ ሠማሪያ ከተማ ውስጥ ሆኖ ለሀያ ሁለት ዓመት መራ፡፡ \v 30 አክአብ እግዚአብሔር ክፉ ያላቸውን ብዙ ነገሮች አደረገ፡፡ ከእርሱ በፊት እሥራኤልን ከመሩ ነገሥታት ይበልጥ ክፉ ሥራዎች ሠራ፡፡