\v 27 ኦምሪ ያደረገው ማንኛውም ነገር እና ሠራዊቱ ያገኛቸው ድሎች ቁጥር የእሥራኤል መሪዎች ሥራዎች በሚመዘገቡበት መጽሐፍ ተጽፈዋል፡፡ \v 28 ኦምሪ ከሞቶ ሠማሪያ ውስጥ ተቀበረ ልጁ አክአብ ንጉሥ ሆነ፡፡