am_1ki_text_udb/16/21.txt

1 line
463 B
Plaintext

\v 21 ዚምሪ ከሞተ በኋላ የእሥራኤል ሕዝቦች እርሰበርሳቸው ተከፋፈሉ፡፡ አንደኛው ቡድን የጊናትን ልጅ ቲብኒ ንጉሣቸው እንዲሆን መረጡት ሌላው ቡድን ኦምሪ እንዲነግሥ ፈለገ፡፡ \v 22 ኦምሪን የደገፉት ቲብኑን ከጻፉት ይልቅ ጠንካራዎች ነበሩ፡፡ ስለዚህ ቲብኒ ተገደለና ኦምሪ ንጉሥ ሆነ፡፡