am_1ki_text_udb/16/15.txt

1 line
974 B
Plaintext

\v 15 አሳ በይሁዳ ለሀያ ሰባት ዓመት ከነገሠ በኋላ ዚምሪ የእሥራኤል ንጉሥ ሆነ፡፡ ነገር ግን ዚምራ ቲርፃ ውስጥ ሆኖ የመራው ለሰባት ቀን ብቻ ነው፡፡ የእሥራኤላውያን ጦር የፍልስጥኤማውያን ሕዝቦች ወገን ይዞት የሆነችውን ከተማ በመክበብ ላይ ነበር፡፡ \v 16 በእሥራኤላውያን ጦር የነበሩ ሰዎች ዚምራ ንጉሥ ኤላን ለመግደል አቅዶ እንገደለው ሰሙ፡፡ ስለዚህ በዚያው ዕለት ወታደሮች የጠራቸው አዛዥ የሆነውን ኦምሪን የእሥራኤል ንጉሥ እንዲሆን ኦምሪን መረጡት፡፡ \v 17 የእሥራኤላውያን ሠራዊት ጊበቶን አጠገብ ሠፍቶ ነበር፡፡ ዚምሪ መሞቱን ሲሰሙ የነበሩበትን ትተው ወደ ቲርፃ በመሄድ ከተማይቱን ከበበ፡፡