am_1ki_text_udb/16/11.txt

2 lines
648 B
Plaintext

\v 11 ዚምሪ ንጉሥ እንደሆነ ወዲያውኑ የባዕሻን ቤተሰብ በሙሉ
ገደለ፡፡ \v 12 ስለዚህ የባዕሻን ቤተሰብ ሁሉ አስወገደ፡፡ እግዚአብሔር ይሆናል ብሎ ለነቢይ ዮሁ የነገረው ያ ነበር፡፡ \v 13 ባዕሻና ልጁ ኤላ ኃጢአት ሠሩ፡፡ የእሥራኤል ሕዝብም ኃጢአት እንዲሠሩ አደረጉ፡፡ የእሥራኤል ሕዝቦች የሚያመልኩትን እግዚአብሔርንም ሕዝቡ ፋይዳ የሌላቸውን ጣአቶች እንዲያመልክ በማነሣሣታች ምክንያት አስቆጡት፡፡