am_1ki_text_udb/14/29.txt

1 line
479 B
Plaintext

\v 29 ሮብዓም የሠሯቸው ሌሎች ነገሮች ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተጽፏል \v 30 በሮብዓም በኢዮርብዓም ሠራዊቶች መካከል በተከታታይ የሚደረጉ ጦርነቶች ነበሩ፡፡ \v 31 ሮብዓም ሞተና አባቶቹ በተቀበሩበትና የዳዊት ከተማ በሚባለው የኢየሩሳም ከተማ ክፍል ተቀበረ፡፡ ልጁ አቢያ ንጉሥ ሆነ፡፡