am_1ki_text_udb/14/25.txt

1 line
432 B
Plaintext

\v 25 ሮብዓም ለአምስት ዓመት ያህል በመምራት ላይ እንዳለ የግብጽ ንጉሥ ሺሻቅ ኢየሩሳሌምን ለማጥቃት ሠራዊቱን ይዞ መጣ \v 26 ቤተመቅደሱ እና በንጉሡ ቤተመንግሥት ውስጥ የነበሩትንና የሰለሞን ሠራተኞች የሠሩዋቸውን የወርቅ ጋሻዎች ጨምሮ ጠቃሚ ነገሮቸን ሁሉ ወሰዷቸው::