am_1ki_text_udb/14/19.txt

1 line
432 B
Plaintext

\v 19 ኢዮርብዓም ያደረገው ሌላ ነገር ሁሉ ሠራዊቱ የተሞጋባቸው ጦርነቶች እና የመራባቸው ጦርነቶች እና የመራባቸው ሁኔታዎች ሁሉ በእሥራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተመዝግቦ ይገኛል \v 20 ኢዮርብዓም የመራው ለሀያ ሁለት ዓመት ነው፡፡ ሲሞት ልጁ ናዳብ ንጉሥ ሆነ