am_1ki_text_udb/14/14.txt

1 line
1001 B
Plaintext

\v 14 በተጨማሪም እግዚብሔር እሥራኤልን የሚመራና የኢዮርዓብን ዘሮች የማስወግድ ንጉሥ እግዚአብሔር ይሾማል፡፡ እናም ይህ ዛሬ መሆን ይጀምራል \v 15 እግዚአብሔር የእሥራኤልን ሕዝብ ይቀጣል፡፡ ንፋስ በወንዝ ዳር የበቀለሽና በቆን እንደሚያናውን ያናውጣቸዋል፡፡ እሥራኤላውያን ሕዝቦችን አለባቶቻችን ከሰጣቸው ከዚህ መልካም ምድር ያስወጣቸዋል፡፡ በኤፍራጥስ ወንዝ ምሥራቅ ወደ አሉት አገሮች ይበትናቸዋል፡፡ ምክንያቱም አሸራ የምትባለውን ጣኦት ሀውልቶችን በማምለክ አስቆጥተውታል፡፡ \v 16 ኢዮርብዓም በሠራው ኃጢአት እንዲሠራቸው የእሥራኤል ሕዝብን ያነሣሡ ኃጢአቶች እግዚአብሔር የእሥራኤልን ሕዝብ ይተዋል፡፡”