am_1ki_text_udb/14/11.txt

1 line
831 B
Plaintext

\v 11 የማንኛውም ከተማ ውስጥ የሚሞት የቤተሰብህ አስከሬን በውሻዎች ይበላል፡፡ በሜዳ የሚሞት የቤተሰብህ አባል አስከሬን በጥንብ አንሣ አሞራዎች ይበላል፡፡ ይህ በእርግጥ ይሆናል ምክንያቱም እኔ እግዚአብሔር ይሆናል ብያለሁና፡፡ \v 12 ስለዚህ ወደ ቤትሽ ተመለሺ ወዲያው ወደ ከተማው እንደገባሽ ልጅሽ ይሞታል፡፡ \v 13 የእሥራኤል ሕዝብ ሁሉ ስለ እርሱ እያዘነ ይቀብረዋል፡፡ ከኢዮርብዓም ቤተሰብ ውስጥ በአግባቡ የሚቀበር እርሱ ነው ምክንያቱም በኢዮርብዓም ቤተሰብ ውስጥ እግዚአብሔር ደስ የተሰኘበት እርሱ ነው፡፡