am_1ki_text_udb/14/09.txt

1 line
637 B
Plaintext

\v 9 አንተ ግን ከአንተ በፊት ከመሩት ሁሉ ይበልጥ ክፉ ነገሮችን ፈጸምክ፡፡ እኔን ትተህ አንተ እና ሌሎች የምታመልኳቸው የብራት ቅርጾች በመሥራት በጣም አስቆጣኸኝ፡፡ \v 10 ስለዚህ በቤተሰብህ ውስጥ ክፉ ነገሮች እንዲሆኑ ላደርግ ነው ዙርያህ የሆኑትን ወንዶች ሁሉ ወጣቶችንም ሽማግሌዎችንም እገድላለሁ፡፡ አንድ ሰው ምግቡን ለማብሰል ኩበቱን ሙሉ በሙሉ እንደሚያንድ ቤተሰብህን አስወግዳለሁ፡፡