am_1ki_text_udb/13/29.txt

1 line
541 B
Plaintext

\v 29 ሽማግሌው የነብዩን አሰክሬን አንስቶ በአህያው ላይ በማድረግ ወደ ቤቴል መልሶ አመጣው ይህን ያደረገው ለእርሱ የሀዘን ሥርዓት ለማድረግ እና አስከሬኑን ለመቅበር ነው፡፡ \v 30 የነቢዩን አስከሬን ሌሎች ቤተሰቦቹ በተቀበሩበት መቃብር ቀበረው ከዚያም እርሱና ወንድ ልጆቹ ወንድማችን ሆይ በጣም አዝነናል እያሉ ኃዘናቸውን ገለጡ፡፡