am_1ki_text_udb/13/20.txt

1 line
641 B
Plaintext

\v 20 በመመገቢያው ጠረጴዛ አጠገብ እነደተቀመጡ እግዚአብሔር ለሽማግሌው ተናገረው፡፡ \v 21 ከዚያም ከይሁዳ ለመጣው ነቢይ እንዲህ አለው “እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው አልታዘዝከውም እንድታደርግ ያዘዘህንም አላደረግህም \v 22 ከዚያ ይልቅ ወደዚህ ተመልሰህ በመምጣት እርሱ እንዳታደርግ ባዘዘህ ሥፍራ በላህ ጠጣህም በመሆኑም ትገደዳለህ አስክሬንህ አባቶችህ በተቀበሩበት መቃብር አይቀበርም፡፡”