am_1ki_text_udb/13/18.txt

1 line
654 B
Plaintext

\v 18 ከዚያም ዕድሜው የገፋ ሽማግሌ እንዲህ አለው “እኔም እንደ አንተ ነቢይ ነኝ፡፡ ወደ ቤቴ እንድወስድህና ምግብና መጠጥ እንድሰጥህ እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ ነግሮኛል፡፡” በዕድሜ የገፋው ሰውዬ ይህን እየተናገረ በማንቀላፋት ላይ ነበር፡፡ \v 19 ነገር ግን ሽማግሌው ሰውዬ በተናገረው ነገር የተነሣ ከይሁዳ የመጣው ነቢይ ከእርሱ ጋር ወደ ቤቱ በመመለስ ከእርሱ ጋር ትንሽ ምግብ በላ ትንሽ ውሀም ጠጣ፡፡