am_1ki_text_udb/13/08.txt

1 line
732 B
Plaintext

\v 8 ነቢዩ ግን እንዲህ በማለት መለሰለት “ባለህ ነገር ሁሉ ግማሹን ንደምትሰጠኝ ቃል ብትገባልኝ እንኳን ከአንተ ጋር አልሄድም እዚህ ከአንተ ጋር ምንም አልበላም አልጠጣምም \v 9 ምክንያቱም እዚህ ምንም እንዳልበላ ወይም እንዳልጠጣ እግዚአብሔር አዝዞኛል፡፡ በተጨማሪም ወዲህ በመጣሁበት መንገድ ወደ ቤቴ እንዳልመለስ አዞኛል፡፡” \v 10 ስለዚህ ወደ ቤቱ መመለስ ጀመረ ነገር ግን ወደ ቤቴል በመጣበት መንገድ አልሄደም፡፡ በሌላ መንገድ ነው የተመለሰው፡፡