\v 4 ንጉሥ ኢዮርብዓም ነቢዩ ይህን ሲናገር በሰማ ጊዜ ጣቱን ወደ እርሱ በመቀሰር አገልጋዮቹን እንዲህ አላቸው፡፡ “ይህን ሰው ያዙት” ነገር ግን የንጉሡ እጅ ወዲያው ሽባ ሆነ ሊያንቀሳቅሰው አልቻለም፡፡ \v 5 እና መሠዊያው ሁለት ላይ ተከፈለ አመጹም በምድር ላይ ተበተነ ልክ እግዚአብሔር ያደረገዋል ብሎ ነቢዩ እንደተነበየው፡፡