\v 33 ያን ዕለት ሮብአም እርሱ እራሱ በተመረጠበት በስምንተኛው ወር ወደ መሠዊያው ሄደ፡፡ እና በዚያ መሠዊያ ላይ መስዋዕት የሚሆን እጣን አጨሰ፡፡ እና ሕዝቡ በየዓመቱ ያን በዓል ማክበር የሚኖርበት መሆኑን አወጀ፡፡