am_1ki_text_udb/12/22.txt

1 line
872 B
Plaintext

\v 22 ነገር ግን እግዚአብሔር ነቢዩን ሸማዕያን በማነጋገር እንዲህ አለው \v 23 “ሂድና ይህን ለሰሞን ልጅ ለሮብዓም ለይሁዳው ንጉሥ እና የይሁዳ ነገድ ለሆኑት ሕዝቦች ሁሉ እና ቢንያም እንዲሁም ኢየሩሳሌም ውስጥ ለሚኖሩና ከሰሜኑ ነገድ ለሆኑ ሁሉ \v 24 እግዚአብሔር ከወገኖቻችሁ ከእሥራኤል ሕዝብ ጋር ለመዋጋት መሄድ የለባችሁም ሁላችሁም ወደቤታችሁ ሂዱ፡፡ የሆነው ነገር እግዚአብሔር እንዲሆን የፈለገው ነው” ስለዚህ ሸማዕያ ወደ እነርሱ በመሄድ ይህንኑ ነገራቸው እግዚአብሔር እንዲያደርጉ ያዘዛቸውን ሁሉም ሰሙ እና ወደ የቤታቸው ሄዱ፡፡