am_1ki_text_udb/12/20.txt

1 line
471 B
Plaintext

\v 20 የእሥራኤል ሕዝቦች ኢዮርብዓም ከግብጽ መመለሱን ሲሰሙ ወደ አንድ ስብሰባ እንዲመጣ ጋበዙትና የእሥራኤል ንጉሥ እንዲሆን ሾሙት ከዳዊት እንዲመጣ ጋበዙትና የእሥራኤል ንጉሥ እንዲሆን ሾሙት ከዳዊት ትውልድ ለሆኑ ነገሥታት ታማኞች በመሆን የቀጠሉት የይሁዳ ነገድ የሆኑ ሕዝቦች ናቸው፡፡