am_1ki_text_udb/12/18.txt

1 line
695 B
Plaintext

\v 18 ከዚያም ንጉሥ ሮብዓም ከአዶኒራም ጋር እሥራኤላውያን ሕዝቦችን ለማነጋገር ሄደ አደኒራም ለሮብዓም በግዳጅ የሚሠሩ ሰዎችን ሁሉ ይቆጣጠር የነበረ ነው፡፡ እሥራኤላውያን ሕዝቦች ግን በድንጋይ ወግረው ገደሉት፡፡ ይህ ቢሆነ ጊዜ ንጉሥ ሮብዓም በፍጥረት ወደ ሠረገላው በመግት ወደ ኢየሩሳሌም አመለጠ፡፡ \v 19 ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የሰሜኑ ነገድ ሕዝቦች የሆነ እሥራኤላውያን የንጉሥ ዳዊት ትውልዶች በሆኑት ላይ በማመጽ ላይ ናቸው፡፡