am_1ki_text_udb/12/16.txt

1 line
797 B
Plaintext

\v 16 የእሥራኤላውያን መሪዎች ንጉሡ ለተናገሩት ነገር ትኩረት እንዳልሰጠ በተረዱ ጊዜ እንዲህ እያሉ ጮኹ “ከዚኅ የንጉሥ ዳዊት ትውልድ ጋር ምንም ለማድረግ አንፈልግም ይህ የእሴይ ትል ልጅ ለሚለው ነገር ትኩረት አንሰጥም እናንተ የእሥራኤል ሕዝቦች ወደ አገራችን እንሂድ ህ የእሥራኤል ትውልድ የራሱን ጎሳ ሊመራ ይችላል፡፡ ስለዚህ የእሥራኤላውያን መሪዎች ወደ የቤታቸው ተመለሱ፡፡” \v 17 እና ከዚያ በኋላ ሮብዓም የመራው ብቸኛ የእሥራኤል ሕዝብ የይሁዳ ነገድ ባለበት ክልል የነበረው ነበር፡፡