\v 8 እርሱ ግን አረጋውያኑ እንዲያደርግ የመከሩትን እምቢ አለ፡፡ ከዚያ ይልቅ ከእርሱ ጋር ያደረጉትንና አሁን አማካሪዎቹ የሆኑትን ወጣት ሰዎች አማከራቸው፡፡ \v 9 እንዲህ አላቸው “አባቴ ይፈልግባቸው የነበረውን ከባድ ሥራ አንድቀን ሰላቸው ለሚጠይቁኝ ሰዎች ምን መመለስ አለብህ ትሉኛላችሁ፡፡”