am_1ki_text_udb/12/06.txt

1 line
585 B
Plaintext

\v 6 ከዚያም ሮብዓም አባቱ ሰለሞን በነበረ ጊዜ ያማክሩት የነበሩት አረጋውያን ሰዎች አማከራቸው፡፡ እንዲህ በማለትም ጠየቃቸው “ለነዚህ ሰዎች መልስ ለመስጠት ምን ማለት ነው ያለብኝ” \v 7 እንዲህ ብለው መለሱለት “እነዚህን በመልካም ልታገለግላቸው ከፈለክ መልስ በምትሰጣቸው ጊዜ በትህትና እናግራቸው እንዲያ ካደረግህ ሁል ጊዜ በታማኝነት ያገለግሉሀል፡፡”