am_1ki_text_udb/12/03.txt

2 lines
586 B
Plaintext

\v 3 የሰሜን ነገዶች መሪዎች አስጠሩት እና ሮብዓምን ለማናገር አብረውት ሄዱ፡፡ እንዲህ አሉት
\v 4 “አባትህ ሰለሞን እጅግ እንድንሠራ አስገደደን አንተ በመጠኑ እንድንሠራ ካደረግከን በታማኝነት እናገለግልሀለን፡፡” \v 5 እንዲህ በማለት መለሰላቸው “ሂዱና ከሦስት ቀን በኋላ ተመለሱ ያኔ መልሴን እነግራችኋለሁ” መሪዎቹ እና ኢዮርብዓም ይህን ከሰሙ በኋላ ሄዱ፡፡