\c 12 \v 1 የሰሜን እሥራኤል ሕዝብ ሁሉ ሮብዓምን ንጉሥ እንዲሆን ለመቀባት ወደሴኬም ከተማ ተጓዘ ሮብዓም ራሱም ወደዚያ ሄደ \v 2 እስከዚያ ጊዜ ድረስ ግብጽ ውስጥ የነበረው ኢዮርብዓም ስለሁኔታው በሰማ ጊዜ ከግብጽ ወደ እሥራኤል ተመለሰ፡፡