am_1ki_text_udb/11/37.txt

3 lines
798 B
Plaintext

\v 37 የእሥራኤል ንጉሥ አደረግሀለሁ፡፡ በምትፈልገው ግዛት ሁሉ ትመራለህ፡፡
\v 38 እንድታደርግ ያዘዝሁህን ብትፈጽም እኔ አንደምፈልግ ሕይወትህን ብታስተካክል እና ዳዊት እንዳደረገው ለሕግጋቴና ለትእዛዛቴ በመታዘዝ እኔ ትክል ነው ያልኩትን ብታደርግ እረዳሀለሁ፡፡ አንተ ከሞትክ በኋላ አደርጋለሁ ብዬ ለዳዊት ቃል እንደገባሁት ትውልዶችህ በመምራት ላይ መሆናቸውን አረጋግጣለሁ፡፡
\v 39 በሰለሞን ኃጢአት ምክንያት የዳዊትን ትውልዶች እቀጣለሁ ነገር ግን ለዘላለም መቅጣቴን አልቀጥልም፡፡”