am_1ki_text_udb/11/34.txt

3 lines
882 B
Plaintext

\v 34 መንግሥቱን ግን በሙሉ ከእርሱ አልወስድም፡፡ በሕይወት በሚኖርባቸው ዓመታት ይሁዳን እንዲመራ አደርገዋለሁ፡፡ ያን የማደርገው ንጉሥ እንዲሆን ስለመረጥኩት በመልካም ስለአገለገለኝ እንዲሁም ትእዛዛቴንና ሕግጋቴን ሁል ጊዜ ለተዛዘው ለዳዊት ከገባሁለት ቃል ምክንያት ነው፡፡
\v 35 ነገር ግን ሌሎቹን አሥር ነገዶች ከመንግሥቱ እወስድና እንድትመራቸው ለአንተ እስጥሀለሁ፡፡
\v 36 የሰለሞን ልጅ ነገዱን እንዲመራ ፈቅጃለሁ ይህ የሚሆነው የዳዊት ትውልዶች ሁል ጊዜ ሕዝቦቼ በዚያ እንዲያመልኩኝ በመረጥኳት ከተማ በኢየሩሳሌም እንዲመሩ ነው፡፡