am_1ki_text_udb/11/23.txt

3 lines
1018 B
Plaintext

\v 23 እግዚአብሔር በተጨማሪም ረዞን የተባለውን ኤሊአዳ ልጅ በሰለሞን ላይ እንዲያምፅ አደረገ፡፡ ረዞን ጌታው ከሆነውና በሰሜን ደማዕቆ የዞባህ ንጉሥ ከሆነው ሀዳድ ዔዘን የኮበለስ ነበር
\v 24 ከዚያም ረዞን የሕገ ወጦች ቡድን አለቃ ሆነ ያ የሆነው የዳዊት ሠራዊት የሀዳድኤዞርን ድል ካደረገና ወታደሮቹን ሁሉ ከገደለ በኋላ ነው፡፡ ረዞን እና ሰዎቹ ወደ ደማስቆ በመሄድ እዚያ መኖር ጀመሩ እናም እዚያ ያሉት ሕዝቦች ንጉሣቸው አደረጉት
\v 25 ሰለሞን በሕይወት በነበረበት ጊዜ ሁሉ ረዞንም ደማስቆን ብቻ ሳይሆን አራምን በሞላም ይመራ በነበረ ጊዜ የእሥራኤል ጠላት ነበር ሀዳድ ያደርግ እንደነበረውም በእሥራኤል ችግር ይፈጥር ነበር፡፡